Advertisement · 728 × 90
#
Hashtag
#EOTC
Advertisement · 728 × 90
Video

ዐቢይ ጾም
ኒቆዲሞስ
ቀን 44
ሃሌ ሃሌ(፭)
ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መፃእከ ከመ ትኩን መምሕረ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ።
ሊቀ ጠበብት ብሥራት ተፈራ
#EOTC

0 0 0 0
Nicodemus
John 3:1

Nicodemus John 3:1

ዐቢይ ጾም
ኒቆዲሞስ
ቀን 43
ምስባክ(መዝ ፲፮:፫-፭)፡
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አመከርከኒ ወኢተረክ በዓመጸ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው
ትርጉም:
ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ፤
ፈተንኸኝ፥ ምንም አላገኘህብኝም።
የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው፤
ስለ ከንፈሮችህ ቃል ጭንቅ የሆኑ መንገዶችን ጠበቅሁ።
#EOTC

0 0 0 0

ዐቢይ ጾም - ሰባተኛ ሳምንት
ኒቆዲሞስ - የአይሁድ መምህር/አለቃ
ቀን 42
"ወሀሎ አሐዱ ብእሲ እምፈሪሳውያን ዘስሙ ኒቆዲሞስ፣ ዘሖረ ኀቤሁ ቀዲሙ ሌሊተ፣ ወይቤሎ ለኢየሱስ እጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ፣ አንሥአኒ በትንሣኤከ፤
አስቀድሞ በሌሊት የሄደ ከፈሪሳውያን ወገን ስሙ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው ነበር፤ ፈጽመህ የተኛህ የአንበሳ ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ በትንሣኤህ አንሳኝ አለው"
ጾመ ድጓ ዘኒቆዳሞስ ሰንበት
#eotc

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ገብር ኄር
ቀን 41
እግዚአብሔር የልጅነትን ጸጋ በመስጠት ለእኛ ያለውን ፍቅሩን አሳይቶናል❕
፩ኛ ዮሐ ፫:፩
"የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።"
#EOTC

0 0 0 0
Video

Next Time... www.eyeofthecyclone.com Cosmic Lad suffers at the nerve gripping hands of the Mad Medic - online Weds 1st April 2026
##superherofetish #meninspandex #superherowrestling #eotc

21 1 1 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ገብር ኄር
ቀን 39
አቤቱ እንደ አንተ ያለ መሀሪ ይቅር ባይ ማነው❔
፩ኛ ጢሞ ፩:፲፮
"ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ገብር ኄር - ታማኝ አገልጋይ
ቀን 38
ታማኝ አገልጋይ ማለት ከራሱ በላይ ለሌሎቹ የሚያስብ፣ ሁሉን ለእኔ ብቻ የማይል፣ ስግብግብ ያልሆነ፣ ለእውነት የሚፈርድ፣እውነትን እና ቅንነትን ያስቀደመ ያ ሰው ታማኝ አገልጋይ ነው ምክንያቱም ከራሱ የበለጠ ለሌላው ያስባልና❕
#EOTC

0 1 0 0

ዐቢይ ጾም
ገብር ኄር
ቀን 37(Tuesday)
የመጀመሪያው መክሊታችን ልጅነታችን መሆኑን መረዳት ያስፈልገናል❕
ገላ ፬:፯
"ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

his week's update is now online www.eyeofthecyclone.com The White Tiger under muscle flexing orders for his captor Master Q in "The Cage" - chapter 3.
#superherofetish #meninspandex #eotc #spandexsuperhero #sexysuperhero #flexingmuscle

12 0 0 1
Post image

ዐቢይ ጾም
ገብር ኄር
ቀን 36
የተሰጠንን መክሊት እንደ ታማኝ አገልጋይ እንጠቀምበት ❕
ማቴ ፳፭:፳፩
"ጌታውም። መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም - ስድስተኛ ሳምንት
ገብር ኄር - በጎ አገልጋይ
ቀን 35
በጎ አገልጋይ ለጌታው ታምኝ እንደመሆኑ ‹‹ገብር ኄር›› ይባላል❕
ማቴ ፳፭:፲፬-፴
"...ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ፥ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ።..."
#EOTC

0 0 0 0
Video

Next Time... eyeofthecyclone.com The White Tiger under muscle flexing orders for his captor Master Q in "The Cage" - chapter 3 online Weds 25th March 2026
#superherofetish #meninspandex #eotc #spandexsuperhero #sexysuperhero #flexingmuscle

7 1 0 1
Post image

ዐቢይ ጾም
ደብረ ዘይት
ቀን 34
የምጽአት ቀን መምጫው ስለማይታወቅ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ❕
፪ኛ ጴጥ ፫:፲
"የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ደብረ ዘይት
ቀን 33
በትዕግሥታችሁ ነፍሳችሁን ገንዘብ ታደርጋላችሁ❕
ሉቃ ፳፩:፲-፲፱
"በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው። ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
...
በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

Check out Night Spider - all his photo and video action is online at www.eyeofthecyclone.com Look out for his final video action starting April 2026!
#gayspiderman #superherofetish #meninspandex #spandexsuperhero #gaysuperheroes #eotc

18 2 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ደብረ ዘይት
ቀን 32
የእግዚአብሔር ባሕርዩ ከሚገለጽባቸው ጥቂቶቹ 👇🏿
፩. ፈጣሪ
፪. ከሃሊ
፫. ምሉእ
፬. ዘለዓለማዊ
፭. ቅዱስ
፮. ፍጹም
፯. ማእምር /አዋቂ/ ጥበበኛ
የሚሉ ናቸው።
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ደብረ ዘይት
ቀን 30
ምስባክ (መዝ ፵፱:፪-፫)
"እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ፤
ወአምላክነሂ ኢያረምም፤
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ፡፡"
ትርጉም፡-
"እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል፤
አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም፤
እሳቱ በፊቱ ይቃጠላል፡፡"
#eotc

0 0 0 0
Post image

This week's video update is now online wwww.eyeofthecyclone.com Krypto-Hound plays with the Super Bone! featuring @amadeusx.bsky.social and @thatsnowdad.bsky.social
#gaysuperman #superherofetish #meninspandex #spandexsuperhero #eotc #blacksuperman

9 1 0 1
Post image

ዐቢይ ጾም
ደብረ ዘይት
ቀን 29
- ከእምነታቹ አትናወጡ❕
- ከሐሰተኛ ነቢያቶች ተጠንቀቁ❕
- ክርስቶስ እዚህ ወይም እዚያ አለ ቢልዋቹ አትመኑ❕
- ተግታቹ ጸልዩ❕
ማቴ ፳፬:፩-፴፭
"...እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ..."
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም--አምስተኛ ሳምንት
ደብረ ዘይት--በወይራ ዛፍ የተሸፈነ ተራራ
ቀን 28
ደብረ ዘይት የዐቢይ ጾም እኩሌታ ነው ❕
ዘካ ፲፬:፫-፬
"እግዚአብሔርም ይወጣል፥ በሰልፍም ቀን እንደ ተዋጋ ከእነዚያ አሕዛብ ጋር ይዋጋል።
በዚያም ቀን እግሮቹ በኢየሩሳሌም ትይዩ በምሥራቅ በኩል ባለው በደብረ ዘይት ላይ ይቆማሉ፤ደብረ ዘይትም በመካከል ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ ይሰነጠቃል፥እጅግም ታላቅ ሸለቆ ይሆናል፤ የተራራውም እኵሌታ ወደ ሰሜን፥እኵሌታውም ወደ ደቡብ ይርቃል።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
መፃጉዕ
ቀን 27

የታመሙት ሕዋሳቶቻችን ይፈወሱ ዘንድ እንደ መፃጉዕ ከቤተ ክርስቲያን አንለይ❕

ገላ ፮:፩
"በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።"
#EOTC

0 1 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
መፃጉዕ
ቀን 26
አሕየዎ ኢየሱስ ለመጻጉዕ ወፈወሶ በዕለተ ሰንበት አሕየዎ ኢየሱስ ለመፃጉዕ፤
ትርጉም፡
ኢየሱስ መፃጉዕን በዕለተ ሰንበት አዳነው፤

ሐዋ ፫:፮
"...በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

On this day, 4 years ago www.eyeofthecyclone.com when SuperMan @amadeusx.bsky.social was blasted with the pink kryptonite ray!
#gaysuperman #meninspandex #superherofetish #eotc #spandexsuperhero #supermankink

7 1 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
መፃጉዕ
ቀን 25
ለተደረገልን መልካም ነገር ተገቢውን መልካም ምላሽ በበጐነት የምንመልስ ስንቶቻችን ነን❔

ሉቃ ፰:፪-፫
"አሥራ ሁለቱም ከእርሱ ጋር ነበሩ፥ ከክፉዎች መናፍስትና ከደዌም ተፈውሰው የነበሩ አንዳንድ ሴቶች፤ እነርሱም ሰባት አጋንንት የወጡላት መግደላዊት የምትባል ማርያም፥
የሄሮድስ አዛዥ የኩዛ ሚስት ዮሐናም ሶስናም ብዙዎች ሌሎችም ሆነው በገንዘባቸው ያገለግሉት ነበር።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
መፃጉዕ
ቀን 24
እግዚአብሔር ሕሙማንን በምሕረቱ ይጐበኛቸዋል፤ ከደዌአቸውም ፈውሶ ጤንነታቸውን ይመልስላቸዋል❕
ያዕ ፭:፲፬-፲፭
"ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።
የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል።"
#EOTC

0 0 0 0
Post image

his week's video update is now online eyeofthecyclone.com The final chapter to 'Krypto-Crisis' and the fate of Super Scorpion
#superherofetish #meninspandex #sexysuperhero #spandexsuperhero #superherodomination #eotc

9 0 0 1
Post image

On this day, 5 years ago www.eyeofthecyclone.com Star Trooper was called in action from his virtual world. Full story video chapters online in member's area.
#superheorfetish #meninspandex #sexysuperheroes #spandexsuperhero #eotc

5 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
መፃጉዕ
ቀን 22
ምስባክ
መዝ ፵:፫
"እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ፤ ወይመይጥ ሎቱ ኩሎ ምስካቢ/ቤ/ሁ እምደዌሁ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ።
እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።"
#eotc

0 0 0 0
Post image

ዐቢይ ጾም
ምኵራብ
ቀን 20
ይህ ሳምንት የቤተክርስቲያን መንጻት ሳምንት ይባላል❕
ለቤቱ የማይገቡትን ሰዎች እና ስርአታቸውንም አውጥቶ ቤቱን አንጽቷልና❕
ማር ፮:፪
"ሰንበትም በሆነ ጊዜ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፤ ብዙዎችም ሰምተው ተገረሙና። እነዚህን ነገሮች ይህ ከወዴት አገኛቸው? ለዚህ የተሰጠችው ጥበብ ምንድር ናት? በእጁም የሚደረጉ እንደነዚህ ያሉ ተአምራት ምንድር ናቸው?"
#eotc

0 0 0 0